+++በብሉይ
ኪዳን ውስጥ ካሉ ስሞች ከነትርጓሜያቸው በጥቂቱ++
፩። ዮሃንስ ፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ)
፪።
ዳንኤል ፡፡ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
፫።
ኤልሳእ ፡፡ እግዚአብሔር ደህንነት
፬።
አሞን ፡፡ የወገኔ ልጅ
፭።
እስራኤል ፡፡ የእግዚአብሔር ህዝቦች
፮።
ማሪያም ፡፡ የእግዚአብሔር ስጦታ
፯።
ሀና ፡፡ ፀጋ
፰።
ሩሀማ ፡፡ ምህረት የሚገባት
፱።
እያሱ ፡፡ እግዚአብሔር አዳኝ ነው፣ መድሃኒት
፲።
ጌርሳም፡፡ ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ
፩፩።
እዮሳፍጥ፡፡ እግዚአብሔር ፈርዷል
፩፪።
እዮአም ፡፡ አዳኝ
፩፫።
ኢዮሲያስ፡፡ ከፍ ከፍ አለ
፩፬።
ኤልሳቤጥ፡፡ እግዚአብሔር መሀላዬ ነው
፩፭።
አብርሃም ፡፡ የብዙሃን አባት
፩፮።
ኢሊዲያ (ይዽያ)፡፡ በእግዚአብሔር የተወደደ
፩፯።
ኤዶንያስ ፡፡ እግዚአብሔር ጌታዬ ነው
፩፰።
ኦዶኒራም ፡፡ ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ
፩፱።
ሆሴእ፡፡ እግዚአብሔር መድኃኒት ነው
፳።
ህዝቅያዝ ፡፡ እግዚአብሔር ሀይሌ ነው
፪፩።
ጴጥሮስ፡፡ መሰረት
፪፪። ሴት ፡፡ ምትክ
፪፫። ሙኤል ፡፡ ከእግዚአብሔር ለምኜዋለው
፪፬። አቤል ፡፡ የህይወት እስትንፋስ
፪፭። ጎዳሊያስ ፡፡ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
፪፮። ስጥና ፡፡ ተዘጋ
፪፯። ማቲዎስ ፡፡ ሞገስ
፪፰። ፌቨን፡፡ የእግዚአብሔር አገልጋይ
፪፱። ሚኪያስ ፡፡ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ
፴።
ይሁዳ፡፡ አማኝ (የአማኝ ልጅ)
፫፩። ወንጌል ፡፡ የምስራች
፫፪። ኤርሚያስ ፡፡ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል
፫፫። ህዝቅኤል ፡፡ እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል
፫፬። ማራናታ፡፡ እግዚአብሔር ቶሎ ና
፫፭። ኦሴ ፡፡ እግዚአብሔር ያድናል
፫፮። አሞፅ ፡፡ ሀይል
፫፯። ኤሴቅ ፡፡ የተጣላሁብሽ
፫፰። ሚኪያስ ፡፡ እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው
፫፱። እዮኤል፡፡ እግዚአብሔር አምላክነው
፵። አብድዩ፡፡ የእግዚአብሔር አገልጋይ
፬፩። ዮናስ ፡፡ ርግብ (የዋህ፣እሩሩህ)
፬፪። እምባቆም ፡፡ እቅፍ
፬፫። ሶፎኒያስ ፡፡ እግዚአብሔር ጠብቋል
፬፬። ሀጌ፡፡ በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ
፬፭። ዘካሪያስ ፡፡ እግዚአብሔር ያስታውሳል
፬፮። ሚሊኪያስ ፡፡ መልክተኛዬ
፬፯። ናታኒም ፡፡ የእግዚአብሔር ጠራጊ
፬፰። አቤኔዘር ፡፡ ምስጋናዬን ለእግዚአብሔር አቀርባለው
No comments:
Post a Comment