ጥቅስ

ጌታዬ
እግዚአብሔር ሆይ
እስከዚህ ያደረስኸኝ
እኔ ማን ነኝ ?
ቤቴስ ምንድር ነው?
2 ሳሙ 7፥18

Tuesday 11 June 2013

የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መስቀሉ ስር

††† የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መስቀሉ ስር ቆማ ሆድን መሚያቃጥል አንጀትን በቢቆራርጥ በጽኑ ሃዘን ታለቅስ ታነባ ነበር፤

††† በድንግልና ስለፅነሰችው በድንግልና ስለወለደቸዉ ልጅዋ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ፤
††† ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማህጽንዋ ሰለተሸከመችዉ ልጅዋ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ፤
††† በድን...ግልና ስላጠባችው ልጅዋ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ፤
††† ከሃገር ሃገር ተጉዛ በግብጽ በራሃ ስለተንከራተተችበት ልጅዋ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ፤
††† ራሄል ለልጆችዋ የምታለቅስ ከሆነ ድንግል ማርያም ስለተወደደዉ ልጅዋ ለምን አታለቅስ፤
††† ራሄል ከአንድ ቦታ ወደአንድ ቦታ ይዛቸዉ ላልተሰደደቻቸዉ ልጅዎችዋ የምታለቅስ ከሆነ ድንግል ማርያም በስደትና በሰቃይ ወደ በረሃ ይዛው ለተሰደደችዉ ልጅዋ ልምን አታለቅስ፤
††† መቃብራቸዉን ላላየችው ልጅዎችዋ ራሄል የምታለቅስ ከሆነች ድንግል ማርያም የታተመ የልጅዋን መቃብር እያየች ለምን አታለቅስ፤
††† የ12 ነገድ አባት ሽማግሌዉ ያእቆብ ስለልጁ ስለዮሴፍ ያለቀሰዉ ለቅሶ ዛሬ አዲስ ሆኖ ተገኜ፤
††† ያእቆብ ልጁ ዮሴፍን ወንድሞቹ ሲያስሩት አላየም ድንግል ማርያም ግን ልጇ በመስቀል ላይ ተቼንክሮ አይታዋለች፤
††† ያእቆብ ወንድሞቹ ዮሴፍን ከጉድጋድ ሲጥሉት አላየም ፤ ድንግል ማርያም ግን በአይሁድ አደባባይ ልጇ ተሰቅሎ አይታዋለች፤
††† ያእቆብ ወንድሞቹ ልብሱን ገፈው ሲሼጡት አላየም ፤ ድንግል ማርያም ግን ይሁዳ ልጇ በ30 ብር ሲሸጡት አይታለች፤
††† ያእቆብ በልጁ ደም ሳይሆን የበግ ደም አይቶ ነዉ ያለቀሰዉ ፤ መለኮት የተዋሃደዉ የክርስቶስ ደም ግን ድንግል በምታለቅስበት አለት ላይ ፈሰሰ ፤ ስለዚህ አለቀሰች ፤

ስለተወደደ ልጇ ድንግል ለምን አታለቅስ†††

††† ሰባቱ የመላእክት አለቆች መጥተዉ አረጋግዋት ፤ አጽናንዋት እርሷ ግን በመስቀል ላይ የተሰቀለዉ ልጇ እያየች ለቅሶ መተዉን መጽናናትም አልተዎችም፤
††† አባትዋ ዳዊት እሳት በሆነ ፈረስ መጥቶ አጽናናት እርሷ ግን ለቅሶ መተዉን አልቻለችም ፤ እስከ ሶስት ቀን ድረስም እህል ውሃ አላለችም፤

††† ከወለደችው ጀምሮ ልጄ እያለች በስጋት የኖረች እናት የአሁኑ የልጇ ነገር ግን የመረረ ሆነባት ፤ ልጇን ፊት ለፊት በመስቀል ላይ እያየች እንዴት ብላ ትታገስ እንዴትስ ብላ ትጽናና ፤ አለመጽናናትዋን ያዬ ልጇ ወዳጇ "እንኅት እናቴን” ብሎ ይወደዉ ለነበረ ደቀመዝሙር ለዮሐነስ አስረከባት ፤ የደሙን መፍሰስ የጎኑን መዎጋት የልጅዋን ሞት ባየች ግዜ ከሃዘን ብዛት እንዳትሞት ለሚወደዉ ድቀምዝሙር ለዮሐንስም ከሃዘን የምታረጋጋ የመዳን ተሰፋ የሆነች እናት ከመስቀሉ ስር በመገኜቱ እንኅት እናትህ ብሎ የእርሱን እናት ሰጠው ፤ በቀራንዮ ለሚገኝኡ ህማምና ሞቱን ለሚዘክሩ ሁላ በዮሃንስ አማካኝነት እናት ተሰጠችን ፤ ቤት ከገባች በኅላም መጽናናትና ለቅሶ መተዉን አልቻለችም እስከ ሶስት ቀን ድረሰም እህል ውሃ አልቀመሰችም ፤ ኦ ድንግል ሀዘንሽን ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ ፤ ስለኛም በምህረቱ ይጎበኜን ዘንድ አሳስቢ †††

††† ሰላም ለኪ ማርያም ድንግል እንልሻለን፤
††† እንደቅዱስ ኤፍሬም እንዳባታችን፤
††† እንላለን ድንግል ለምኝልን፤
See More

Photo: ††† የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መስቀሉ ስር ቆማ ሆድን መሚያቃጥል አንጀትን በቢቆራርጥ በጽኑ ሃዘን ታለቅስ ታነባ ነበር፤  

††† በድንግልና ስለፅነሰችው በድንግልና ስለወለደቸዉ ልጅዋ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ፤   
††† ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማህጽንዋ ሰለተሸከመችዉ ልጅዋ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ፤  
††† በድንግልና ስላጠባችው ልጅዋ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ፤  
††† ከሃገር ሃገር ተጉዛ በግብጽ በራሃ ስለተንከራተተችበት ልጅዋ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ፤ 
††† ራሄል ለልጆችዋ የምታለቅስ ከሆነ ድንግል ማርያም ስለተወደደዉ ልጅዋ ለምን አታለቅስ፤ 
††† ራሄል ከአንድ ቦታ ወደአንድ ቦታ ይዛቸዉ ላልተሰደደቻቸዉ ልጅዎችዋ የምታለቅስ ከሆነ ድንግል ማርያም በስደትና በሰቃይ ወደ በረሃ ይዛው ለተሰደደችዉ ልጅዋ ልምን አታለቅስ፤ 
††† መቃብራቸዉን ላላየችው ልጅዎችዋ ራሄል የምታለቅስ ከሆነች ድንግል ማርያም የታተመ የልጅዋን መቃብር እያየች ለምን አታለቅስ፤  
††† የ12 ነገድ አባት ሽማግሌዉ ያእቆብ ስለልጁ ስለዮሴፍ ያለቀሰዉ ለቅሶ ዛሬ አዲስ ሆኖ ተገኜ፤  
††† ያእቆብ ልጁ ዮሴፍን ወንድሞቹ ሲያስሩት አላየም ድንግል ማርያም ግን ልጇ በመስቀል ላይ ተቼንክሮ አይታዋለች፤ 
††† ያእቆብ ወንድሞቹ ዮሴፍን ከጉድጋድ ሲጥሉት አላየም ፤ ድንግል ማርያም ግን በአይሁድ አደባባይ ልጇ ተሰቅሎ አይታዋለች፤ 
††† ያእቆብ ወንድሞቹ ልብሱን ገፈው ሲሼጡት አላየም ፤ ድንግል ማርያም ግን ይሁዳ ልጇ በ30 ብር ሲሸጡት አይታለች፤ 
††† ያእቆብ በልጁ ደም ሳይሆን የበግ ደም አይቶ ነዉ ያለቀሰዉ ፤ መለኮት የተዋሃደዉ የክርስቶስ ደም ግን ድንግል በምታለቅስበት አለት ላይ ፈሰሰ ፤ ስለዚህ አለቀሰች ፤ 

ስለተወደደ ልጇ ድንግል ለምን አታለቅስ†††

††† ሰባቱ የመላእክት አለቆች መጥተዉ አረጋግዋት ፤ አጽናንዋት እርሷ ግን በመስቀል ላይ የተሰቀለዉ ልጇ እያየች ለቅሶ መተዉን መጽናናትም አልተዎችም፤
††† አባትዋ ዳዊት እሳት በሆነ ፈረስ መጥቶ አጽናናት እርሷ ግን ለቅሶ መተዉን አልቻለችም ፤ እስከ ሶስት ቀን ድረስም እህል ውሃ አላለችም፤
††† ከወለደችው ጀምሮ ልጄ እያለች በስጋት የኖረች እናት የአሁኑ የልጇ  ነገር ግን የመረረ ሆነባት ፤ ልጇን ፊት ለፊት በመስቀል ላይ እያየች እንዴት ብላ ትታገስ  እንዴትስ ብላ ትጽናና ፤ አለመጽናናትዋን ያዬ ልጇ ወዳጇ "እንኅት እናቴን” ብሎ ይወደዉ ለነበረ ደቀመዝሙር ለዮሐነስ አስረከባት ፤ የደሙን መፍሰስ የጎኑን መዎጋት  የልጅዋን ሞት ባየች ግዜ ከሃዘን ብዛት እንዳትሞት ለሚወደዉ ድቀምዝሙር ለዮሐንስም ከሃዘን የምታረጋጋ የመዳን  ተሰፋ የሆነች እናት ከመስቀሉ ስር በመገኜቱ እንኅት እናትህ ብሎ የእርሱን እናት ሰጠው ፤ በቀራንዮ ለሚገኝኡ ህማምና ሞቱን ለሚዘክሩ ሁላ በዮሃንስ አማካኝነት እናት ተሰጠችን ፤ ቤት ከገባች በኅላም መጽናናትና ለቅሶ መተዉን አልቻለችም እስከ ሶስት ቀን ድረሰም እህል ውሃ አልቀመሰችም ፤ ኦ ድንግል ሀዘንሽን ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ ፤ ስለኛም በምህረቱ ይጎበኜን ዘንድ አሳስቢ †††

                ††† ሰላም ለኪ ማርያም ድንግል እንልሻለን፤ 
                ††† እንደቅዱስ ኤፍሬም እንዳባታችን፤
                ††† እንላለን ድንግል ለምኝልን፤

No comments:

Post a Comment