ጥቅስ

ጌታዬ
እግዚአብሔር ሆይ
እስከዚህ ያደረስኸኝ
እኔ ማን ነኝ ?
ቤቴስ ምንድር ነው?
2 ሳሙ 7፥18

Sunday 28 April 2013

+++በብሉይ ኪዳን ውስጥ ካሉ ስሞች ከነትርጓሜያቸው በጥቂቱ++


+++በብሉይ ኪዳን ውስጥ ካሉ ስሞች ከነትርጓሜያቸው በጥቂቱ++

 ፩። ዮሃንስ ፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ)

፪። ዳንኤል ፡፡ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው

፫። ኤልሳእ ፡፡ እግዚአብሔር ደህንነት

፬። አሞን ፡፡ የወገኔ ልጅ

፭። እስራኤል ፡፡ የእግዚአብሔር ህዝቦች

፮። ማሪያም ፡፡ የእግዚአብሔር ስጦታ

፯። ሀና ፡፡ ፀጋ

፰። ሩሀማ ፡፡ ምህረት የሚገባት

፱። እያሱ ፡፡ እግዚአብሔር አዳኝ ነው፣ መድሃኒት

፲። ጌርሳም፡፡ ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ

፩፩። እዮሳፍጥ፡፡ እግዚአብሔር ፈርዷል

፩፪። እዮአም ፡፡ አዳኝ


፩፫። ኢዮሲያስ፡፡ ከፍ ከፍ አለ

፩፬። ኤልሳቤጥ፡፡ እግዚአብሔር መሀላዬ ነው

፩፭። አብርሃም ፡፡ የብዙሃን አባት

፩፮። ኢሊዲያ (ይዽያ)፡፡ በእግዚአብሔር የተወደደ

፩፯። ኤዶንያስ ፡፡ እግዚአብሔር ጌታዬ ነው

፩፰። ኦዶኒራም ፡፡ ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ

፩፱። ሆሴእ፡፡ እግዚአብሔር መድኃኒት ነው

፳። ህዝቅያዝ ፡፡ እግዚአብሔር ሀይሌ ነው

፪፩። ጴጥሮስ፡፡ መሰረት

 ፪፪። ሴት ፡፡ ምትክ

 ፪፫። ሙኤል ፡፡ ከእግዚአብሔር ለምኜዋለው

 ፪፬። አቤል ፡፡ የህይወት እስትንፋስ

 ፪፭። ጎዳሊያስ ፡፡ እግዚአብሔር ታላቅ ነው

 ፪፮። ስጥና ፡፡ ተዘጋ

 ፪፯። ማቲዎስ ፡፡ ሞገስ

 ፪፰። ፌቨን፡፡ የእግዚአብሔር አገልጋይ

 ፪፱። ሚኪያስ ፡፡ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ

፴። ይሁዳ፡፡ አማኝ (የአማኝ ልጅ)

 ፫፩። ወንጌል ፡፡ የምስራች

 ፫፪። ኤርሚያስ ፡፡ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል

 ፫፫። ህዝቅኤል ፡፡ እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል

 ፫፬። ማራናታ፡፡ እግዚአብሔር ቶሎ

 ፫፭። ኦሴ ፡፡ እግዚአብሔር ያድናል

 ፫፮። አሞፅ ፡፡ ሀይል

 ፫፯። ኤሴቅ ፡፡ የተጣላሁብሽ

 ፫፰። ሚኪያስ ፡፡ እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው

 ፫፱። እዮኤል፡፡ እግዚአብሔር አምላክነው

 ፵። አብድዩ፡፡ የእግዚአብሔር አገልጋይ

 ፬፩። ዮናስ ፡፡ ርግብ (የዋህ፣እሩሩህ)

 ፬፪። እምባቆም ፡፡ እቅፍ

 ፬፫። ሶፎኒያስ ፡፡ እግዚአብሔር ጠብቋል

 ፬፬። ሀጌ፡፡ በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ

 ፬፭። ዘካሪያስ ፡፡ እግዚአብሔር ያስታውሳል

 ፬፮። ሚሊኪያስ ፡፡ መልክተኛዬ

 ፬፯። ናታኒም ፡፡ የእግዚአብሔር ጠራጊ
 ፬፰። አቤኔዘር ፡፡ ምስጋናዬን ለእግዚአብሔር አቀርባለው

No comments:

Post a Comment