የቅድስት እንባመሪና እናት
ማርያም ትባላለች ገናም ህጻን እያለች ነበር በሞት የተለየቻት ከዛም አባቷ ለአቅመ ሄዋን እስክትደርስ ድረስ በጎ ትምህርቶችን
ሲያስተምራት አሳደጋት በኋላም ለአቅመ ሄዋን ስትደርስ አጋቧት::እርሱ ወደ መነኮሳት መኖሪያ ሄዶ ሊኖር እንደወደደ ሲነግራት
እጂግ አልቅሳ "አባቴ ያንተን ነፍስ አድነህ የኔን ነፍስ ማጥፋት እንዴት ይሆንልሃል ?" አለችውና አባቷም እኔ የምሄደው ወደ
ወንድ መነኮሳት ነው አንቺን ደግሞ ሴት ነሽ አያስገቡሽም ሲላት እንደወንድ ሱሪ አድርጌ ጸጉሬን ተቆርጬ ወንድ መስዬ ካንተ ጋር
ሄዳለው አለችውና::ያላቸውን ንብረት ሁሉ ሽጠው እና ለደሃ መጽውተው ተያይዘው ገዳም ይገባሉ:: በዚያም ገዳም እጅግ እየተጋደሉ
ኖሩ::
ጥቅስ
ጌታዬ
እግዚአብሔር ሆይ
እስከዚህ ያደረስኸኝ
እኔ ማን ነኝ ?
ቤቴስ ምንድር ነው?
2 ሳሙ 7፥18
እግዚአብሔር ሆይ
እስከዚህ ያደረስኸኝ
እኔ ማን ነኝ ?
ቤቴስ ምንድር ነው?
2 ሳሙ 7፥18
Tuesday, 16 October 2012
Sunday, 14 October 2012
ቅድስት ማርያም ግብጻዊት
ቅድስት ማርያም ግብጻዊት
የኢየሩሳሌም ሊቀፓፓስ ሳፍሮኒዮስ እንደጻፈው:- ቅድስት ማርያም ግብጻዊት የተወለደችው በግብጽ ነዉ::ከዚያም የዝሙት ፍቅር አድርባት:ለ17 አመት ያህል ሰዎችን በሚያቃጥል የኃጥያት እሳት ታስፈጃቸው ነበር ዝሙት እየሰራች:ብዙዎችንም ታስት ነበር:: ዝሙት ከመውደዷ የተነሳ ገንዝብ እንኳን ልስጥሽ ሲሉ አትቀበልም ነበር:: በእግዚአብሔርም አታምንም ነበር በዛው ፋንታ እንደፈለገች ትሆን ነበር:: በልቧ ከዚህ ስራዬ ማንም አይከለክለኝም ትል ነበር:: አንድ ቀን ሊቢያውያን እና ግብጻውያን ወደ ባህር እየተቻኮሉ ሲሄዱ አይታ ወዴት እንደሚሄዱ ብጠይቃቸው የከበረ የጌታችንን መስቀል በዓል ለማክበር ወደ እየሩሳሌም እንደሚሄዱ ሲነግሯት እና የሚሄደው ሰው ብዙ መሆኑን ስታይ: ብዙ ዘመዶችን አገኛለው ብላ
Thursday, 11 October 2012
ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ
የቅዱስ ጊዮርጊስ አባት መስፍን ነው ስሙም ዞሮንቶስ (አናስጣስዮስ) ይባላል እናቱም ቴዎብስታ ትባላለች በህጻንነቱም አባቱ አረፈ
20 ዓመት ሲሆነው የ አባቱን ሹመት ሊቀበል ወደ ምጉስ ዱድያኖስ ሔደ ኑጉሱም ጣዖት አቁኖ ጣዖትን እንዲያመልኩ ሰወቸን ሁሉ
ሲያስገድዳቸው አገኘው ይህንንም አይቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ አዘነ በእርሱም ዘንድ ያለውን ገንዘቡን ሁሉ ለድሆች ለምስጊኖች ሰጠ ባሮችንም ነጻ አወጣቸው ከዚህም በሁዋላ በንጉስ ፊት ቆመ በክብር ባቤት በኢየሱስ ክርስቶስ ታመነ ንጉስ ግን እንዲክድ አባበለው ብዙ ቃልኪዳንመ ገባለት እርሱ ግን አልተቀበለውም ንጉስም ባለመታዘዙና ባለመመለሱ እጀግ አዘነ ስለዚህም አትናትዮስ የ ሚባላ ታላቅ ስራይኛ አመጣ ዕርሱም ምርዝን ቀምሞ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጠው እርሱም ጠጣው ነገር ግን ምንም አልጎዳውም መሰርይም በእግዚአብሔር ስም አምኖ በሰማእትነት ሞተ ከ እርሱም ጋር 30700 ሰወች ሰማእትነትን ተቀበሉ

Tuesday, 9 October 2012
ቅድስት አርሴማ
እናታችን ቅድስት አርሴማም ተጋድሎዋን የጀመረችው የዚህ ጨካኝ ንጉሥ
አገልጋይ ወይም ሹም ፳፯ ክርስቲያኖችን እንደልማዱ እየደበደበ' እየገረፈና ልዩ ልዩ ስቃይ እያደረሰባቸው ሲወስዳቸው በማየቷ
ነበር፡፡
Monday, 8 October 2012
እንኳን ለ ጾመ ጽጌ በሰላም አደረሰን ከእመቤታችን ከቅድሰት ድንግል ማርያም ከሰደቷ በረከት ተሳታፊ ያድርገን አሜን !!!!
Saturday, 6 October 2012
አቡነ ሀብተማርያም
“ዝክረ ጻድቅ ለዓለም ይሄሉ፡፡” በመስአበ ወወልድ ወንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
Posted by Yadiskidan Kirub
†♥†እግዚአብሔር የቅዱሳንን ነፍስ ይጠብቃል ከሃጢአት እጅም ያድናቸዋ፡፡†♥† መዝ.96፡10
ታላቁ
ጻድቅ አቡነ ሀብተማርያም የተወለዱት በመንዝ አውራጃ ልዩ ስሙ
የራዊ በተባለ ቦታ ሲሆን የአባታቸው ስም ፍሬ ብሩክ የእናታቸው ስም ዮስቴና ይባላል፡፡ ሁለቱም በሕግ ጋብቻ ጸንተው ሕገ
እግዚአብሔርን ጠብቀው ምግባር ቱሩፋት ሰርተው በስጽህና በቅድስና ይኖሩ ነበር፡፡ ሆኖም ልጅ አለነበራቸውም፡፡ ቢህ ሁኔታ ያዘኑ
ቅድስት ዮስቴና ማለት እናታቸው መንነው በአከባቢያቸው ከሚገኝ ጫካ ውስጥ ዋሻ ፈልገው ገብተው ዘጉ፡፡ በዚያም አንድ መናኝ
መነኩሴ አግኝተዋቸው እግዚአብሔር በቅድስቲቱ ያለው ድብቅ ነገር ስለገለጠላቸው አንቺ ለምንኩስና የተፈቀደልሽ አይደለሽም ወደ
ቤትሽ ግቢ ጸሎቱ ለዓለም ሁሉ የሚጠቅም ሰው ሁሉ የሚማጸነው ስሙ፣ ገድሉ ትሩፋቱ በዓለም ሁሉ የሚነገርለት ወንድ ልጅ ትወልጃለሽ
አሏቸው፡፡ የእግዚአብሔርን ድንቅ ተዓምር የሰሙ ቅድስት ዮስቴናም እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ወደ ቤቸው ተመለሱ፡፡ የተናገረውን
የማያስቀር አምላክ በቸርነቱ ጎበኛቸውና ነሃሴ 26 ቀን ጸነሱ፡፡
Sunday, 30 September 2012
እንኳን ለ ግሸን ማርያም ታላቅ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
እንኳን ለንጽሕተ ንጹሓን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ግሸን ደብረከርቤ ዳግማዊት ጎልጎታ - የግማደ መስቀሉ መገኛ ♥†♥†♥† ታላቅ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!!!!
✙ ✙ ✙ ግማደ መስቀሉ ከጎሎጎታ እስከ ግሸን ደብረ ከርቤ ✙ ✙ ✙
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት በስላጣኑ ከተነሳ በሗላ መስቀሉ ቀን ከማታ ያበራ ነበረ። አይሁድ ቀንተው ቀበሩትና የቆሻሻ መጣያ እንዲሆን አወጁ። ከ300 ዘመን በሗላ የንጉስ ቆስጠንጢኖስ እናት ንግስት እሌኒ ከቁስጥንጥኒያ መታ የክርስቶስን መስቀል አስቆፍራ ለማውጣት በጸሎት 7 ቀን ከቆየች በሗላ መላኩ ዑራኤል ተገልጾ ደመራ አስደምረሽ በእሳት አያይዘሽ በዛ ላይ ብዙ እጣን አድርጊ የእጣኑ ጢስ ወደ ላይ ወቶ መስቀሉ ያለበትን ቦታ ያሳይሻል አላት። እንዳላትም አድርጋ መስከረም 10 ቀን 370 ዓ.ም ሃይላችን የሆነው መስቀሉ ተገኘ።

Subscribe to:
Posts (Atom)